Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጌታን መፍራት ልብን ደስ ያሰኛል፤ ሐሴትንም ይሰጣል። ደስታንና ረጅም ሕይወትንም ይሰጣል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግዚአብሔርን መፍራት የልብ ደስታ ነው፤ ሐሤትንም ይሰጣል፤ ደስም ያሰኛል፥ የሕይወትንም ዘመን ያረዝማል። Ver Capítulo |