አብርሃምም አለ፥ “ምንአልባት በዚህ ስፍራ እግዚአብሔርን መፍራት ስለሌለ በሚስቴ ምክንያት ይገድሉኛል ብዬ ነው።
ሮሜ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዐይኖቻቸውም ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም “በዐይናቸው ፊት ፈሪሀ እግዚአብሔር የለም።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በዐይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔርን ከቶ አይፈሩም።” |
አብርሃምም አለ፥ “ምንአልባት በዚህ ስፍራ እግዚአብሔርን መፍራት ስለሌለ በሚስቴ ምክንያት ይገድሉኛል ብዬ ነው።
ጓደኛውም መልሶ ገሠጸው፤ እንዲህም አለው፥ “አንተ በዚህ ፍርድ ውስጥ ሳለህ እግዚአብሔር አምላክህን አትፈራውምን?
በመንገድ ላይ እንደ ተቃወመህ፥ አንተም ተርበህና ደክመህ ሳለህ ጓዝህንና ከአንተ በኋላ ደክመው የነበሩትን ሁሉ እንደ መታ፤ እግዚአብሔርንም አልፈራውም።