የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ።
እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በሱኮት ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴ ተጉዘው በሱኮት ሰፈሩ።
እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በመጓዝ በሱኮት ሰፈሩ፤
የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተነሥተው ወደ ሱኮት ሄዱ፤ ከጓዝ ጋር ካሉት ሌላ ስድስት መቶ ሺህ ሰው የሚያህል እግረኛ ነበረ።
ከሱኮትም ተጕዘው በምድረ በዳ ዳርቻ ባለች በኤታም ሰፈሩ።