ከጋይም ተጕዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።
ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።
በዒዬዓባሪም ተጉዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።
ከዓባሪም ተነሥተው በመጓዝ በዲቦንጋድ ሰፈሩ፤
ከጋይም ተጕዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።
ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።
“አለቆች ቈፈሩአት፥ በበትረ መንግሥት፥ በበትራቸውም፥ የአሕዛብ ነገሥታት በመንግሥታቸውና በግዛታቸው አጐደጐዱአት።”
የጋድ ልጆች ዲቦንን፥ አጣሮትን፥ አሮዔርን፤
ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።
ከዲቦንጋድም ተጕዘው በጌልሞንዲብላታይም ሰፈሩ።
ባላ፥ ባቆብና አሶም፤