ከገድገድም ተጕዘው በአጤቤት ሰፈሩ።
ከሖርሃጊድጋድም ተነሥተው በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከሖርሃጊድጋድም ተጉዘው በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከሖርሃጊድጋድ ተነሥተው በመጓዝ በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከሆርሃጊድጋድም ተጕዘው በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከብንያቅንም ተጕዘው በገድገድ ተራራ ሰፈሩ።
ከአጤቤትም ተጕዘው በኤብሮና ሰፈሩ።
ከዚያም ወደ ገድገድ ተጓዙ፤ ከገድገድም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ኤጤባታ ተጓዙ።