ሙሴም የአሮንን ልብስ አወጣ፤ ልጁንም አልዓዛርን አለበሰው፤ አሮንም በዚያ በተራራው ራስ ላይ ሞተ፤ ሙሴና አልዓዛርም ከተራራው ራስ ላይ ወረዱ።
ዘኍል 33:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኤሴምናም ተጕዘው በመሱሩት ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከሐሽሞና ተነሥተው በምሴሮት ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሐሽሞናም ተጉዘው በሞሴሮት ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሐሽሞና ተነሥተው በመጓዝ በሞሴሮት ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሐሽሞናም ተጕዘው በሞሴሮት ሰፈሩ። |
ሙሴም የአሮንን ልብስ አወጣ፤ ልጁንም አልዓዛርን አለበሰው፤ አሮንም በዚያ በተራራው ራስ ላይ ሞተ፤ ሙሴና አልዓዛርም ከተራራው ራስ ላይ ወረዱ።
ወንድምህ አሮን በሖር ተራራ እንደ ሞተ፥ ወደ ወገኖቹም እንደ ተጨመረ፥ በወጣህበት ተራራ ሙት፤ ወደ ወገኖችህም ተጨመር፤