ከመቄሎትም ተጕዘው በቀጠአት ሰፈሩ።
ከማቅሄሎት ተነሥተው በታሐት ሰፈሩ።
ከመቅሄሎትም ተጉዘው በታሐት ሰፈሩ።
ከማቅሔሎት ተነሥተው በመጓዝ በታሐት ሰፈሩ፤
ከመቅሄሎትም ተጕዘው በታሐት ሰፈሩ።
ከካሬደትም ተጕዘው በመቄሎት ሰፈሩ።
ከቀጠአትም ተጕዘው በተሪት ሰፈሩ።