የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከኤሎም ተጓዙ፤ ከግብፅ ሀገር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር ከወሩም በዐሥራ አምስተኛው ቀን በኤሎምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።
ዘኍል 33:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከራፊድንም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከራፊዲም ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከራፊዲምም ተጉዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሬፊዲም ተነሥተው በመጓዝ በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከራፊዲምም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። |
የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከኤሎም ተጓዙ፤ ከግብፅ ሀገር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር ከወሩም በዐሥራ አምስተኛው ቀን በኤሎምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።