La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 33:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከኤ​ሉ​ስም ተጕ​ዘው በራ​ፊ​ድን ሰፈሩ፤ በዚ​ያም ሕዝቡ የሚ​ጠ​ጡት ውኃ አል​ነ​በ​ረም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከኤሉስ ተነሥተው በራፊዲም ሰፈሩ፤ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጣው ውሃ አልነበረም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከኤሉስም ተጉዘው በራፊዲም ሰፈሩ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከአሉሽ ተነሥተው የመጠጥ ውሃ በሌለበት በረፊዲም ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከኤሉስም ተጕዘው በራፊዲም ሰፈሩ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።

Ver Capítulo



ዘኍል 33:14
3 Referencias Cruzadas  

ከራ​ፊ​ድም ተነ​ሥ​ተው ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ፤ በዚ​ያም እስ​ራ​ኤል በተ​ራ​ራው ፊት ሰፈሩ።


ከራ​ፋ​ቃም ተጕ​ዘው በኤ​ሉስ ሰፈሩ።