እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ምድረ በዳ፣
ጌታም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት ሜራሪ።
የእስራኤል ልጆች ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ በሦስተኛው ወር በዚያ ቀን ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ።
ሌዋውያን ግን በየአባቶቻቸው ነገድ ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም።