1 ዜና መዋዕል 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት ሜራሪ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሌዊ ወንዶች ልጆች፤ ጌርሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሌዊ ልጆች እነርሱም ጌርሾን፥ ቀዓትና መራሪ ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። Ver Capítulo |