ሙሴም እግዚአብሔርን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ሙሴ እግዚአብሔርን እንዲህ አለው፤
ሙሴም ጌታን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ሙሴም ወደ ጌታ እንዲህ ሲል ጸለየ፦
ሙሴም እግዚአብሔርን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ከይሁዳ ነገድ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤
እናንተ በጺን ምድረ በዳ በማኅበሩ ጠብ በቃሌ ላይ ዐምፃችኋልና፥ በእነርሱም ፊት በውኃው ዘንድ አላከበራችሁኝምና። ይህም በጺን ምድረ በዳ በቃዴስ ያለው የክርክር ውኃ ነው።”
“የሥጋና የነፍስ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ሕዝብ ላይ የሚሆነውን ሰው ይሹም፤