ከየሴር የየሴራውያን ወገን፥ ከሴሌም የሴሌማውያን ወገን።
በዬጽር የዬጽራውያን ጐሣ፤ በሺሌም በኩል፣ የሺሌማውያን ጐሣ።
ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን።
ዬጽር፥ ሺሌምና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው።
የንፍታሌምም ልጆች፤ አሴሔል፥ ጎሂን፥ ዮሴር ሴሌም።
የንፍታሌምም ልጆች፥ ያሕጽኤል፥ ጎኒ፥ ዬጽር፥ ሼሌም፥ እነዚህ አራቱ የባላ ልጆች ነበሩ።