Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 26:49 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 በዬጽር የዬጽራውያን ጐሣ፤ በሺሌም በኩል፣ የሺሌማውያን ጐሣ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 ዬጽር፥ ሺሌምና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 ከየ​ሴር የየ​ሴ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከሴ​ሌም የሴ​ሌ​ማ​ው​ያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 26:49
2 Referencias Cruzadas  

የንፍታሌም ልጆች፦ ያሕጽኤል፣ ጉኒ፣ ዬጽርና ሺሌም ናቸው።


የንፍታሌም ወንዶች ልጆች፤ ያሕጽሔል፣ ጉኒ፣ ዬጽር፣ ሺሌም፤ እነዚህ የባላ ዘሮች ናቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos