ከአሴር ነገድ የሚካኤል ልጅ ሳቱር፤
ከአሴር ነገድ፣ የሚካኤል ልጅ ሰቱር፤
ከአሴር ነገድ የሚካኤል ልጅ ሰቱር፤
ከአሴር ነገድ የሚካኤል ልጅ ሰቱር፥
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ከዳን ነገድ የገማሊ ልጅ ዓሚሄል፤
ከንፍታሌም ነገድ የያቢ ልጅ ናቢ፤
ማኅበሩም ሁሉ ድምፃቸውን አንስተው ጮኹ፤ ሕዝቡም ሌሊቱን ሁሉ አለቀሱ።
“ከኮሬብም ተጓዝን፤ አምላካችን እግዚአብሔርም እንዳዘዘን በታላቁ፥ እጅግም በሚያስፈራ በዚያ ባያችሁት ምድረ በዳ ሁሉ በኩል በአሞሬዎን ተራራ መንገድ ሄድን፤ ወደ ቃዴስ በርኔም መጣን።