የፋስኮር ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
የፋስኮር ዘሮች 1,247
የፓሽሑር ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
የፋስኮር ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
አምስተኛውም ለመልክያ፥ ስድስተኛውም ለሜዒያኢም፥
የመልክያ ልጅ፥ የጳስኮር ልጅ፥ የይሮሐም ልጅ፥ አዳያ፤ የኤሜር ልጅ የምስልሞት ልጅ፥ የሜሱላም ልጅ፥ የኤሕዜራ ልጅ፥ የዓዴኤል ልጅ መዕሣይ፤
ከጳሰኮር ልጆችም ኤልዮና፥ መሐሰዓ፥ ይስማኤል፥ ናትናኤል፥ ኢዮዛባድ፥ ኤልሣ።
የኤሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
የሐራም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።