የኤሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
የኢሜር ዘሮች 1,052
የኢሜር ልጆች፥ አንድ ሺህ አምሳ ሁለት።
የኢሜር ልጆች፥ ሺህ አምሳ ሁለት።
ዐሥራ አምስተኛው ለቤልጋዕ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኤሜር፥
የኢሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
ከዚያም በኋላ የሄሜር ልጅ ሳዶቅ በቤቱ አንጻር ያለውን ሠራ። ከእርሱም በኋላ የምሥራቁ በር ጠባቂ የሴኬንያ ልጅ ሰማያ ሠራ።
ካህናቱ ከኢያሱ ወገን፦ የዮዳሔ ልጆች ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።
የፋስኮር ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።