የቤትአዝሞት ሰዎች አርባ ሁለት።
የቤት አዝሞት ሰዎች 42
የቤትዓዝማዌት ሰዎች፥ አርባ ሁለት።
የቤትዓዝሞት ሰዎች፥ አርባ ሁለት።
የዓዝሞት ልጆች አርባ ሁለት።
ከቤት ጌልጋልና ከጌባ፥ ከአዝማዊትም እርሻ መዘምራኑ በኢየሩሳሌም ዙርያ ለራሳቸው መንደሮች ሠርተዋልና።
የዓናቶት ሰዎች መቶ ሃያ ስምንት።
የቂርያትይዓሪምና የቃፌር፥ የቤሮትም ሰዎች ሰባት መቶ አርባ ሦስት።