ነህምያ 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አማርያ፥ መሎክ፥ ሐጡስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አማርያ፣ መሉክ፣ ሐጡስ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አማርያ፥ ማሉክ፥ ሐጡሽ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ካህናት፦ ሠራያ፥ ኤርምያስ፥ ዕዝራ፥ አማርያ፥ ማሉክ፥ ሐጡሽ፥ ሸካንያ፥ ረሑም፥ መሬሞት፥ ዒዶ፥ ጊነቶን፥ አቢያ፥ ሚያሚን፥ መዓድያ፥ ቢልጋ፥ ሸማዕያ፥ ዮያሪብ፥ ይዳዕያ፥ ሳሉ፥ ዓሞክ፥ ሒልቂያና ይዳዕያ። እነዚህ ሰዎች በሊቀ ካህናቱ በኢያሱ ዘመን የወገኖቻቸው ካህናት መሪዎች የነበሩ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሠራያ፥ ኤርምያስ፥ ዕዝራ፥ አማርያ፥ |
ከሰላትያል ልጅ ከዘሩባቤልና ከኢያሱ ጋር የወጡት ካህናትና ሌዋውያን እነዚህ ነበሩ፤ ሠራህያ፥ ኤርምያስ፥ ዔዝራ፤