ከዮያሬብ መትናይ፥ ከዮዳኤያ ኦዚ፤
ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤
ከዮያሪብ ማትናይ፥ ከይዳዕያ ዑዚ፥
ከዮያሪብ መትናይ፥ ከዮዳኤ ኦዚ፥
መጀመሪያውም ዕጣ ለኢያሬብ ወጣ፤ ሁለተኛውም ለኢያድያ፥
ከካህናቱም ዮዳኤ፥ ዮአሪብ፥ ያኪን፤
ከካህናቱም የዮያሬብ ልጅ ይዳእያና ያኪን፤
ከቤልጋ ሳሙኣ፥ ከሰማዕያ ዮናታን፤
ከሳላይ ቃላይ፥ ከዓሞቅ ዔቤር፤