ገብተውም በከተማው በር ጮኹ፤ እንዲህም ብለው ተናገሩ፥ “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ገባን፤ እነሆም፥ ፈረሶችና አህዮች ታስረው፥ ድንኳኖችም ተተክለው ነበር እንጂ ያገኘነው አልነበረም፤ የሰውም ድምፅ አልነበረም።”
ነህምያ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሮቹንም የሚጠብቁ በረኞች፥ ዓቁብና ጤልሞን፥ ወንድሞቻቸውም መቶ ሰባ ሁለት ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በር ጠባቂዎች፦ ዓቁብ፣ ጤልሞንና በሮቹን የሚጠብቁ ወንድሞቻቸው፣ 172 ሰዎች። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በር ጠባቂዎቹ፥ ዓቁብ፥ ጣልሞንና በሮቹን የሚጠብቁ ወንድሞቻቸው፥ አንድ መቶ ሰባ ሁለት ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የቤተ መቅደስ ዘበኞች፦ ዓቁብ፥ ጣልሞንና ዘመዶቻቸው በአጠቃላይ 172 ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሮቹንም የሚጠብቁ በረኞቹ፥ ዓቁብና ጤልሞን ወንድሞቻቸውም፥ መቶ ሰባ ሁለት ነበሩ። |
ገብተውም በከተማው በር ጮኹ፤ እንዲህም ብለው ተናገሩ፥ “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ገባን፤ እነሆም፥ ፈረሶችና አህዮች ታስረው፥ ድንኳኖችም ተተክለው ነበር እንጂ ያገኘነው አልነበረም፤ የሰውም ድምፅ አልነበረም።”
ከእስራኤልም የቀሩት ከካህናትና ከሌዋውያንም እያንዳንዳቸው በየርስታቸው በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ውስጥ ነበሩ።
መታንያ፥ በቅቡቅያ፥ አብድያ፥ ሜሱላም፥ ጤልሞን፥ ዓቁብ በበሮች አጠገብ የሚገኙትን ዕቃ ቤቶች ለመጠበቅ በረኞች ነበሩ።
በረኞቹ የሴሎምያ ልጆች፥ የአጤር ልጆች፥ የጤልማና ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የሐጢጣ ልጆች፥ የሶባይ ልጆች መቶ አርባ ስምንት።