ቤርሳቤህም የአዶንያስን ነገር ትነግረው ዘንድ ወደ ንጉሡ ወደ ሰሎሞን ገባች፤ ንጉሡም ሊቀበላት ተነሣ፤ ሳማትም፤ በዙፋኑም ተቀመጠ፤ ለንጉሡም እናት ወንበር አስመጣላት፤ በቀኙም ተቀመጠች።
ማቴዎስ 25:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በጎቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን ግን በግራው ያቆማቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጎቹን በቀኙ ፍየሎቹን ደግሞ በግራው ያቆማቸዋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጻድቃንን በቀኙ፥ ኃጢአተኞችን በግራው ያቆማቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። |
ቤርሳቤህም የአዶንያስን ነገር ትነግረው ዘንድ ወደ ንጉሡ ወደ ሰሎሞን ገባች፤ ንጉሡም ሊቀበላት ተነሣ፤ ሳማትም፤ በዙፋኑም ተቀመጠ፤ ለንጉሡም እናት ወንበር አስመጣላት፤ በቀኙም ተቀመጠች።
እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የመልኩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በሥልጣኑ ቃል እየደገፈ ኀጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ፥ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ።