እነርሱም ዳግመኛ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ።
እነርሱም እንደ ገና፣ “ስቀለው!” እያሉ ጮኹ።
እነርሱም እንደገና፥ “ስቀለው” እያሉ ጮኹ።
እነርሱም “ስቀለው!” እያሉ እንደገና ጮኹ።
እነርሱም ዳግመኛ፦ ስቀለው እያሉ ጮኹ።
ጲላጦስም ዳግመኛ መልሶ “እንግዲህ የአይሁድ ንጉሥ የምትሉትን ምን ላደርገው ትወዳላችሁ?” አላቸው።
ጲላጦስም “ምን ነው? ያደረገው ክፋት ምንድር ነው?” አላቸው። እነርሱ ግን “ስቀለው!” እያሉ ጩኸት አበዙ።
እነርሱ ግን፥ “ስቀለው! ስቀለው!” እያሉ ይጮሁ ነበር።
ለሞትም የሚያበቃ ምንም በደል ባላገኙበት ጊዜ እንዲገድለው ጲላጦስን ለመኑት።