ጌታችን ኢየሱስም፥ “እይ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው።
ኢየሱስም፣ “እይ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው።
ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል፤” አለው።
ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።
ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
ለሚፈሩት ችግር የለባቸውምና ቅዱሳን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፍሩት።
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ “አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ፤” አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።
እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና “እወዳለሁ፤ ንጻ” አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።
ኢየሱስም ዘወር ብሎ አያትና “ልጄ ሆይ! አይዞሽ፤ እምነትሽ አድኖሻል፤” አላት። ሴቲቱም ከዚያች ሰዓት ጀምራ ዳነች።
እርሱንም፥ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው።
ወደ እርሱም በደረሰ ጊዜ፥ “ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም፥ “ጌታ ሆይ፥ ዐይኖች እንዲያዩ ነው” አለው።
ሴቲቱንም አላት፥ “እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ።”
እርሱም፥ “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አዳነችሽ፤ በሰላም ሂጂ” አላት።