ወይፈኑንም ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ ይወስዱታል፤ የፊተኛውንም ወይፈን እንዳቃጠሉ ያቃጥሉታል፤ የማኅበሩ የኀጢአት መሥዋዕት ነውና።
ዘሌዋውያን 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሥጋውንና ቆዳውንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሥጋውንና ቆዳውን ግን ከሰፈር ውጪ አውጥቶ አቃጠለው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሥጋውንና ቁርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። |
ወይፈኑንም ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ ይወስዱታል፤ የፊተኛውንም ወይፈን እንዳቃጠሉ ያቃጥሉታል፤ የማኅበሩ የኀጢአት መሥዋዕት ነውና።
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ከኀጢአቱ መሥዋዕት ስቡንና ኵላሊቶቹን፥ የጉበቱንም መረብ በመሠዊያው ላይ ጨመረ።