ዘሌዋውያን 9:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሥጋውንና ቆዳውንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሥጋውንና ቆዳውን ግን ከሰፈር ውጪ አውጥቶ አቃጠለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሥጋውንና ቁርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። Ver Capítulo |