በዙሪያውም በስተውስጥ የነበረው የለዘበ ከንፈራቸው አንድ ጋት ነበረ፤ በገበታውም ላይ መክደኛ ነበረ፤ ከፀሐይና ከዝናምም የተሰወረ ነበረ።
ዘሌዋውያን 8:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን፥ ብልቶቹንም፥ ስቡንም ጨመረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በጉንም በየብልቱ ቈራረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን፣ ብልቶቹንና ሥቡን አቃጠለ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን ብልቶቹንም ስቡንም አቃጠለ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የበግ አውራውንም ሥጋ በየብልቱ ቈራረጠ፤ ጭንቅላቱን፥ ብልቶቹንና ስቡን አቃጠለ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን ብልቶቹንም ስቡንም አቃጠለ። |
በዙሪያውም በስተውስጥ የነበረው የለዘበ ከንፈራቸው አንድ ጋት ነበረ፤ በገበታውም ላይ መክደኛ ነበረ፤ ከፀሐይና ከዝናምም የተሰወረ ነበረ።
የአሮንም ልጆች ካህናቱ የተቈረጡትን ብልቶች፥ ራሱንም፥ ስቡንም በመሠዊያው ላይ በእሳቱ ላይ ባለው በዕንጨቱ ላይ ይረበርቡታል።