La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 25:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ን​ስ​ሶ​ች​ህም፥ በም​ድ​ር​ህም ላሉት አራ​ዊት ፍሬዋ ሁሉ ምግብ ይሁን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንዲሁም ለቤት እንስሳትህና በምድርህ ለሚኖሩ የዱር አራዊት ምድሪቱ የምታበቅለው ሁሉ መኖ ይሁን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲሁም ለእንስሶችህ፥ በምድርህም ላሉት አራዊት እርሷ የምትሰጠው ሁሉ ለመኖ ይሆናል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለእንስሶችህና በምድርህ ለሚገኙ አራዊት የሚበቃ ምግብ ታገኛለህ፤ ምድሪቱ የምታስገኘው ነገር ሁሉ ሊበላ ይችላል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለእንስሶችህም፥ በምድርህም ላሉት አራዊት ፍሬዋ ሁሉ መኖ ይሁን።

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 25:7
3 Referencias Cruzadas  

“ስድ​ስት ዓመት ምድ​ር​ህን ዝራ፤ ፍሬ​ዋ​ንም አግባ፤


የም​ድ​ርም ሰን​በት ለአ​ንተ፥ ለወ​ንድ ባሪ​ያ​ህም፥ ለሴት ባሪ​ያ​ህም፥ ለም​ን​ደ​ኛም፥ ከአ​ንተ ጋር ለሚ​ኖር ለመ​ጻ​ተ​ኛም ምግብ ይሁን።


“የዓ​መ​ታ​ትን ሰባት ሰን​በ​ቶች ሰባት ጊዜ ሰባት ለራ​ስህ ትቈ​ጥ​ራ​ለህ፤ እነ​ዚ​ህም ሰባት የዓ​መ​ታት ሱባ​ዔ​ያት አርባ ዘጠኝ ዓመ​ታት ይሆ​ናሉ።