La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከቅ​ርብ ዘመ​ዶ​ቻ​ቸው፥ ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከእ​ና​ቶ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከወ​ን​ዶች ልጆ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከሴ​ቶች ልጆ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ነገር ግን የቅርብ ዘመዶቹ ስለ ሆኑት እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድ ልጁ፣ ሴት ልጁ፣ ወይም ወንድሙ፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን የቅርብ ዘመዱ ስለሆኑት ስለ እናቱ፥ ወይም ስለ አባቱ፥ ወይም ስለ ወንድ ልጁ፥ ወይም ስለ ሴት ልጁ፥ ወይም ስለ ወንድሙ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዝምድና ቅርብ ከሆኑት፥ ከአባቱ፥ ከእናቱ፥ ከወንድ ልጁ፥ ከሴት ልጁ፥ ከወንድሙ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሚቀርበው ዘመዱ፥ ከእናቱ፥ ወይም ከአባቱ፥ ወይም ከወንድ ልጁ፥ ወይም ከሴት ልጁ፥ ወይም ከወንድሙ በቀር አይርከስ።

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 21:2
4 Referencias Cruzadas  

“ከእ​ና​ን​ተም ማንም ሰው ኀፍ​ረተ ሥጋ​ውን ይገ​ልጥ ዘንድ ወደ ሥጋ ዘመዱ ሁሉ አይ​ቅ​ረብ፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ካ​ችሁ ነኝ።


ወደ ሞተ ሰው ሁሉ አይ​ግባ፤ በአ​ባ​ቱም ወይም በእ​ናቱ አይ​ር​ከስ።


ወይም ከቀ​ረ​በች ያላ​ገ​ባች ድን​ግል እኅት በቀር ራሳ​ቸ​ውን አያ​ር​ክሱ።


ነገር ግን ወንድሞች ሆይ!ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።