ሌምና፥ ኤተቅ፥ አኖክ፥
ልብና፣ ዔቴር፣ ዓሻን
ልብና፥ ዔቴር፥ ዓሻን፥
ከነዚህም ሁሉ ጋር ሊብና፥ ዔቴር፥ ዐሻን፥
ልብና፥ ዔቴር፥ ዓሻን፥ ይፍታሕ፥ አሽና፥
ኤዶምያስ ግን ለይሁዳ እንዳይገብር እስከ ዛሬ ድረስ በይሁዳ ላይ ሸፈተ። በዚያም ዘመን ደግሞ የሎምና ሰዎች ሸፈቱ።
ኢያሱም፥ ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ከመቄዳ ወደ ልብና አለፉ፤ ልብናንም ወጉ።
የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥
ጌዶር፥ በጋድያል፥ ኖማን፥ መቄዶም፥ ዐሥራ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው።
ኢድና ናሲብም፤
ሬሞን፥ ቴልካ፥ ኢያቴር፥ አሳንም፥ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤
ለካህኑም ለአሮን ልጆች እነዚህን ሰጡ፤ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን ኬብሮንንና መሰማርያዋን፤ ሌምናንና መሰማርያዋን፥
በኢያሬሞት በቤርሳቤህ ለነበሩ፥ በኖባማ ለነበሩ፥