አብርሃምም ማልዶ ተነሣ፤ እንጀራንም ወሰደ፤ የውኃ አቍማዳንም ለአጋር በትከሻዋ አሸከማት፤ ሕፃኑንም ሰጥቶ አስወጣት፤ እርስዋም ሄደች፤ በዐዘቅተ መሐላም በኩል ባለው ምድረ በዳ ተቅበዘበዘች።
ኢያሱ 15:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኮላሴዎል፥ ቤርሳቤሕና መንደሮቻቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሐጻርሹዓል፣ ቤርሳቤህ፣ ቢዝዮትያ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሐጻርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትጳሌጥ፥ ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ |
አብርሃምም ማልዶ ተነሣ፤ እንጀራንም ወሰደ፤ የውኃ አቍማዳንም ለአጋር በትከሻዋ አሸከማት፤ ሕፃኑንም ሰጥቶ አስወጣት፤ እርስዋም ሄደች፤ በዐዘቅተ መሐላም በኩል ባለው ምድረ በዳ ተቅበዘበዘች።