ሁሉም እያንዳንዳቸው ወደ ቤታቸው ሄዱ።
ከዚህ በኋላ ሁሉም ወደ የቤታቸው ሄዱ።
እያንዳንዱም ወደ ቤቱ ሄደ።
እያንዳንዱም ወደየቤቱ ሄደ።
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አልተቸገሩም።
እነሆ፥ ዛሬ ጀመርሁ አልሁ፥ ልዑል ቀኙን እንደሚያፈራርቅ።
የድሮውን ዘመን ዐሰብሁ፤ የዘለዓለሙን ዓመታት ዐሰብሁ፤ አነበብኹም፤
እነርሱም መልሰው፥ “አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ከገሊላ ነቢይ እንደማይነሣ መርምርና እይ” አሉት።
ጌታችን ኢየሱስም ወደ ደብረ ዘይት ሄደ።
እርስ በርሳችንም ተሳስመን ተሰነባበትን፤ ከዚህም በኋላ ወደ መርከብ ወጣን፤ እነርሱም ወደ ቤታቸው ተመለሱ።