“ከእናንተም ጋር ሳለሁ ይህን ነገርኋችሁ።
“አሁን ከእናንተ ጋራ እያለሁ ይህን ሁሉ ነግሬአችኋለሁ፤
“በእናንተ ዘንድ ስኖር ይህን ነግሬአችኋለሁ፤
“አሁን ከእናንተም ጋር እያለሁ ይህን ነገር ነግሬአችኋለሁ፤
ከእናንተ ዘንድ ስኖር ይህን ነግሬአችኋለሁ፤
በሆነም ጊዜ እኔ እንደ ሆንሁ ታምኑ ዘንድ ከዛሬ ጀምሮ ከመሆኑ አስቀድሞ እነግራችኋለሁ።
የማይወደኝ ግን ቃሌን አይጠብቅም፤ ይህም የምትሰሙት ቃል የላከኝ የአብ ቃል ነው እንጂ የእኔ ቃል አይደለም።
ነገር ግን አብ በስሜ የሚልከው የእውነት መንፈስ ጰራቅሊጦስ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኋችሁንም ሁሉ ያሳስባችኋል።
አሁንም ይህ በሆነ ጊዜ ታምኑ ዘንድ አስቀድሜ ሳይሆን ነገርኋችሁ።
ደስታዬ በእናንተ ይኖር ዘንድ፥ ደስታችሁም ፍጹም ይሆን ዘንድ ይህን ነገርኋችሁ።
“የምነግራችሁ ብዙ ነገር ነበረኝ፤ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።