La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 38:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ማንም በሌ​ለ​በት ምድር ላይ፥ ሰውም በማ​ይ​ኖ​ር​በት ምድረ በዳ ይዘ​ንም ዘንድ፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዚህም ማንም የማይኖርበትን ምድር፣ ሰውም የሌለበትን ምድረ በዳ የሚያጠጣ፣

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንዲሁም ማንም በሌለበት ምድር፥ ሰው በማይኖርበት ምድረ በዳ፥

Ver Capítulo



ኢዮብ 38:26
16 Referencias Cruzadas  

እነ​ዚ​ህን በፈ​ጠረ ጊዜ እን​ዲሁ ዐውቆ ቈጠ​ራ​ቸው። ለዝ​ናም ሥር​ዐ​ትን ለነ​ጐ​ድ​ጓድ መብ​ረ​ቅም መን​ገ​ድን አደ​ረገ።


የዝ​ና​ቡም ነጠ​ብ​ጣ​ቦች በእ​ርሱ ይቈ​ጠ​ራሉ። ዝና​ብም ከደ​መና ይን​ጠ​ባ​ጠ​ባል፤


ይኸ​ውም፥ ለተ​ግ​ሣጽ ወይም ለም​ድሩ ወይም በም​ሕ​ረት ለሚ​ያ​ገ​ኘው እን​ዲ​ሆን ነው።


ለኀ​ይ​ለ​ኛው ዝናብ መው​ረ​ጃ​ውን፥ ወይስ ለሚ​ያ​ን​ጐ​ዳ​ጕ​ደው መብ​ረቅ መን​ገ​ድን ያዘ​ጋጀ ማን​ነው?


በም​ድር ላይ ዝና​ብን ይሰ​ጣል፥ ከሰ​ማ​ይም በታች ውኃን ይል​ካል።


ብቻ​ውን ታላ​ላቅ ብር​ሃ​ና​ትን የሠራ፤ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤


በራ​ሳ​ችን ላይ ሰውን አስ​ጫ​ንህ፤ በእ​ሳ​ትና በውኃ መካ​ከል አሳ​ለ​ፍ​ኸን፥ ወደ ዕረ​ፍ​ትም አወ​ጣ​ኸን።


በላይ በሰ​ማይ ውኆ​ችን ይሰ​በ​ስ​ባል፤ ከም​ድ​ርም ዳርቻ ደመ​ና​ትን ከፍ ያደ​ር​ጋል፤ ለዝ​ና​ብም መብ​ረ​ቅን ያደ​ር​ጋል፤ ነፋ​ስ​ንም ከቤተ መዛ​ግ​ብቱ ያወ​ጣል።


በውኑ በአ​ሕ​ዛብ ጣዖ​ታት መካ​ከል ያዘ​ንብ ዘንድ የሚ​ችል ይገ​ኛ​ልን? ወይስ ሰማይ ዝናብ ሊሰ​ጥና ሊያ​ጠ​ግብ ይች​ላ​ልን? አቤቱ አም​ላ​ካ​ችን ሆይ አንተ አይ​ደ​ለ​ህ​ምን? አንተ ይህን ነገር ሁሉ አድ​ር​ገ​ሃ​ልና ስለ​ዚህ አን​ተን በተ​ስፋ እን​ጠ​ባ​በ​ቃ​ለን።