ኢዮብ 38:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለኀይለኛው ዝናብ መውረጃውን፥ ወይስ ለሚያንጐዳጕደው መብረቅ መንገድን ያዘጋጀ ማንነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለዝናብ መውረጃን፣ ለመብረቅም መንገድን ያበጀ ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 “ለዝናብ መውረጃን ያዘጋጀለት፥ ነጐድጓድ ለተቀላቀለበት ውሽንፍርም መንገድ ያበጀለት ማነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25-26 ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥ Ver Capítulo |