“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፤ እናንተም ዐዋቂዎች፥ መልካም ነገርን አድምጡ።
“እናንተ ጠቢባን፣ ቃሌን ስሙ፤ ዐዋቂዎችም አድምጡኝ።
“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፥ እናንተም አዋቂዎች፥ ወደ እኔ አድምጡ።
“እናንተ ጠቢባን የምናገረውን ስሙኝ፤ እናንተም ዐዋቂዎች አድምጡኝ።
እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፥ እናንተም አዋቂዎች፥ ወደ እኔ አድምጡ።
ኤልዩስ ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦
ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ ጕሮሮም የመብልን ጣዕም ይለያል።
ጠቢብ እነዚህን በመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይ ግን ምክርን ገንዘብ ያደርጋል።
ለዐዋቂዎች እንደሚነገር እነግራችኋለሁ፤ ትክክለኛውንም እናንተ ራሳችሁ ፍረዱ።
ወንድሞቻችን ሆይ፥ በአእምሮ እንደ ሕፃናት አትሁኑ፤ ነገር ግን ለክፉ ነገር እንደ ሕፃናት ሁኑ፤ በዕውቀትም ፍጹማን ሁኑ።