አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ፥ በሁሉም ፈጽሞ ደስ ብሎት ሳለ ይሞታል።
አንድ ሰው በፍጹም ተድላ ደስታ እየኖረ፣ በሙሉ ብርታቱም እያለ ይሞታል፤
አንድ ሰው በሰላም ተረጋግቶ ሲቀመጥ ከነሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል።
“አንዳንድ ሰዎች እስከ ሕይወታቸው መጨረሻ ምንም ችግር ሳይደርስባቸው ብርቱዎችና ጤናማዎች ሆነው፥
አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ በሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል።
ጭንቀት በአጥንቶቹ ሞልቶአል፤ ነገር ግን ሕማሙ ከእርሱ ጋር በመሬት ውስጥ ይተኛል።
ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ፤ በሲኦል ማረፊያም ይጋደማሉ።
አሁንም ተኝቼ ዝም ባልሁ ነበር፤ አንቀላፍቼም ባረፍሁ ነበር፤
አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሌንም ወደ ኋላህ መለስኽ።