ኢዮብ 21:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አንድ ሰው በሰላም ተረጋግቶ ሲቀመጥ ከነሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 አንድ ሰው በፍጹም ተድላ ደስታ እየኖረ፣ በሙሉ ብርታቱም እያለ ይሞታል፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “አንዳንድ ሰዎች እስከ ሕይወታቸው መጨረሻ ምንም ችግር ሳይደርስባቸው ብርቱዎችና ጤናማዎች ሆነው፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ፥ በሁሉም ፈጽሞ ደስ ብሎት ሳለ ይሞታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ በሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል። Ver Capítulo |