አሁንም እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በእግዚአብሔር ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት፥ መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉን ተጠንቅቃችሁ አድርጉ” አላቸው።
ኢዮብ 13:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በስውር አድልዎ ብታደርጉ፣ በርግጥ እርሱ ይገሥጻችኋል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በስውር ብታዳሉ በጥብቅ ይገሥጻችኋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በስውር አድልዎ ብታደርጉ በእውነት እግዚአብሔር ይገሥጻችኋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። |
አሁንም እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በእግዚአብሔር ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት፥ መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉን ተጠንቅቃችሁ አድርጉ” አላቸው።