እርሻውና በእርስዋ ላይ ያለችው ዋሻ ከኬጢ ልጆች የተገዙ ናቸው።”
እኔም ልያን የቀበርኋት እዚያው ነው። መስኩና ዋሻው የተገዙት ከኬጢያውያን ላይ ነው።”
እርሻውና በእርሷ ላይ ያለችው ዋሻ ከኬጢ ልጆች የተገዙ ናቸው።
እርሻውና ዋሻው በአንድነት የተገዙት ከሒታውያን ነው፤ ስለዚህ እኔንም እዚያው ቅበሩኝ።”
እርሻውና በእርስዋ ላይ ያለችው ዋሻ ከኬጢ ልጆች የተገዙ ናቸው።
ከነዓንም የበኵር ልጁን ሲዶንን፥ ኬጤዎንን፥
አብርሃምንና ሚስቱ ሣራንም በዚያ ቀበሩአቸው፤ ይስሐቅንና ሚስቱ ርብቃንም በዚያ ቀበሩአቸው፤ ከዚያም እኔ ልያን ቀበርኋት
ያዕቆብም ትእዛዙን ለልጆቹ ተናግሮ በፈጸመ ጊዜ እግሮቹን በአልጋው ላይ ዘርግቶ ሞተ፤ ወደ ወገኖቹም ተጨመረ።