የዳንም ልጅ አሳ ነው።
የዳን ልጅ፦ ሑሺም ነው፤
የዳን ልጅ ሑሺም ነው።
የዳንም ልጆች ሑሺም
ራሔልም፥ “እግዚአብሔር ፈረደልኝ፤ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፤ ወንድ ልጅንም ሰጠኝ” አለች፤ ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው።
የራሔል አገልጋይ የባላ ልጆችም፤ ዳን፥ ንፍታሌም፤
ለያዕቆብ የተወለዱለት የራሔል ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ሁሉም ዐሥራ አራት ነፍስ ናቸው።
የንፍታሌምም ልጆች፤ አሴሔል፥ ጎሂን፥ ዮሴር ሴሌም።
ለሰልፍም የተዘጋጁ የዳን ሰዎች ሃያ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።
ዳን፥ ዮሴፍ፥ ብንያም፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር።
ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዔር ልጆች፥ ሑሲም የአሔር ልጅ ነበረ።
ከዳን የአሚሳዲ ልጅ አክያዚር፥
ከሠራዊቱ ሁሉ በኋላ የዳን ልጆች ሰፈር በሥርዐታቸው ከየሠራዊታቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዲ ልጅ አኪያዜር አለቃ ነበረ።
ስለ ዳንም እንዲህ አለ፦ ዳን የአንበሳ ደቦል ነው፤ ከባሳን ይበርራል።