Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፍጥረት 35:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የራ​ሔል አገ​ል​ጋይ የባላ ልጆ​ችም፤ ዳን፥ ንፍ​ታ​ሌም፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 የራሔል አገልጋይ የባላ ልጆች፦ ዳን፣ ንፍታሌም፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የራሔል አገልጋይ የነበረችው የባላ ልጆች፥ ዳንና ንፍታሌም ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የራሔል አገልጋይ የነበረችው የባላ ልጆች፥ ዳንና ንፍታሌም ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የራሔል ባርያ የባላ ልጆች፤ ዳን፥ ንፍታሌም፤

Ver Capítulo Copiar




ዘፍጥረት 35:25
8 Referencias Cruzadas  

ላባም ለልጁ ለራ​ሔል አገ​ል​ጋ​ዪ​ቱን ባላን አገ​ል​ጋይ ትሆ​ናት ዘንድ ሰጣት።


የያ​ዕ​ቆ​ብም ትው​ልድ እን​ዲህ ነው። ዮሴፍ ዐሥራ ሰባት ዓመት በሆ​ነው ጊዜ ከወ​ን​ድ​ሞቹ ጋር የአ​ባ​ቱን በጎች ይጠ​ብቅ ነበር፤ እር​ሱም ከአ​ባቱ ሚስ​ቶች ከባ​ላና ከዘ​ለፋ ልጆች ጋር ሳለ ብላ​ቴና ነበረ፤ ዮሴ​ፍም የክ​ፋ​ታ​ቸ​ውን ወሬ ወደ አባ​ታ​ቸው ወደ እስ​ራ​ኤል ያመጣ ነበር።


ስድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለን​ፍ​ታ​ሌም ልጆች ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ወጣ።


ሰባ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለዳን ልጆች ወጣ።


ገለ​ዓድ በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ ተቀ​መጠ፤ ዳንም ለምን በመ​ር​ከብ ውስጥ ቀረ? አሴ​ርም በባ​ሕሩ ዳር ተቀ​መጠ፥ በወ​ን​ዞ​ቹም ዳርቻ ዐረፈ።


ዛብ​ሎን ነፍ​ሱን ወደ ሞት ያሳ​ለፈ ሕዝብ ነው፤ ንፍ​ታ​ሌ​ምም በሀ​ገሩ ኮረ​ብታ ላይ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos