ለሶርያዊው ላባም ያዕቆብ እንደ ኰበለለ ነገሩት።
የያዕቆብ መኰብለል ለላባ በሦስተኛው ቀን ተነገረው።
በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ሲነገረው፥
ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤
በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው።
በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው፤ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።
እርሱም ያለውን ሁሉ ይዞ ኰበለለ፤ ተነሥቶም ወንዙን ተሻገረ፤ በገለዓድ ተራራም አደረ።
ላባም ወንድሞቹን ሁሉ ይዞ የሦስት ቀን መንገድ ተከተላቸው፤ በገለዓድ ተራራም ላይ አገኛቸው።