ዘፍጥረት 27:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ። የወንድምህ ቍጣ ከአንተ እስኪበርድ ድረስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የወንድምህ ቍጣ እስከሚበርድ እዚያው ቈይ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ፥ የወንድምህ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የወንድምህ ቊጣ እስኪበርድ ድረስ ለጥቂት ጊዜ እዚያው ቈይ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ የወንድምህ ቍጣ እስኪበርድ |
ለአንተ ቤት የተገዛሁልህ ዛሬ ሃያ አንድ ዓመት ነው፤ ዐሥራ አራት ዓመት ስለ ሁለቱ ሴቶች ልጆችህ፥ ሰባት ዓመት ስለ በጎችህ ተገዛሁልህ፤ ደመወዜንም ዐሥር ጊዜ ለዋወጥኸው።
ሁሉን የሚችል ጌታ እግዚአብሔር ምድርን ሁሉ ይዳስሳል፤ ያነዋውጣታልም፤ የሚኖሩባትም ሁሉ ያለቅሳሉ፤ ግድያ እንደ ወንዝ ይፈስሳል፤ ደግሞም እንደ ግብፅ ወንዝ ይወርዳል።