አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ።
አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ።
አብርሃም ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ።
አብርሃም ቀጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ፤
አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባላች ሚስት አገባ።
ይስሐቅም ወደ እናቱ ቤት ገባ፤ ርብቃንም ወሰዳት፤ ሚስትም ሆነችው፤ ወደዳት፤ ይስሐቅም ስለ እናቱ ስለ ሣራ ተጽናና።
እርስዋም ዘንበሪን፥ ዮቃጤንን፥ ሜዳንን፥ ዮብቅን፥ ምድያምንና ሴሂን ወለደችለት።
ይስሐቅም ያዕቆብን ጠራው፤ ባረከውም፥ እንዲህም ብሎ አዘዘው፥ “ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ሚስትን አታግባ፤