ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሃያ ስምንት ወንዶች።
ከቤባይ ዘሮች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ ከርሱም ጋራ 28 ወንዶች፤
ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች፤
ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች።
ከቤባይ ልጆችም ዮሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ አጥላይ።
የቢባይ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ ሦስት።
ከበዐኛ ልጆች የዮሴፍያ ልጅ ሰሎሚት፥ ከእርሱም ጋር መቶ ስድሳ ወንዶች።
ከዓዝጋድ ልጆች የአቃጦን ልጅ፤ ዮሓናን፥ ከእርሱም ጋር መቶ ዐሥር ወንዶች።
የቤባይ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ ስምንት።