የዓዝሞት ልጆች አርባ ሁለት።
የዓዝሞት ዘሮች 42
የዓዝማቬት ልጆች፥ አርባ ሁለት።
የዓዝሞት ልጆች፥ አርባ ሁለት።
የዓናቶት ልጆች መቶ ሃያ ስምንት።
የቂርያትይዓሪምና የቃፌር፥ የብኤሮትም ልጆች ሰባት መቶ አርባ ሦስት።
ከቤት ጌልጋልና ከጌባ፥ ከአዝማዊትም እርሻ መዘምራኑ በኢየሩሳሌም ዙርያ ለራሳቸው መንደሮች ሠርተዋልና።
የቤትአዝሞት ሰዎች አርባ ሁለት።