የሐሱም ልጆች ሁለት መቶ ሃያ ሦስት።
የሐሱም ዘሮች 223
የሐሹም ልጆች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።
የሐሱም ልጆች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።
ከሐሱም ልጆችም መታንያ፥ መታታ፥ ዛባድ፥ ኤሊፋልጥ፥ ይሬማይ፥ ምናሴ፥ ሰሜኢ።
የዮራ ልጆች መቶ ዐሥራ ሁለት።
የጋቤር ልጆች ዘጠና አምስት።
የሐሱም ልጆች ሦስት መቶ ሃያ ስምንት።