የአዶኒቃም ልጆች ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት።
የአዶኒቃም ዘሮች 666
የአዶኒቃም ልጆች፥ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት።
የዓዝጋድ ልጆች ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ሁለት።
የበጕዋይ ልጆች ሁለት ሺህ አምሳ ስድስት።
ከኋለኞቹ ከአዶኒቃም ልጆች ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፋልጥ፥ ይኢኤል፥ ሰማአያ፥ ከእነርሱም ጋር ስድሳ ወንዶች።
የአዶኒቃም ልጆች ስድስት መቶ ስድሳ ሰባት።