“ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
“ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።
“ ‘ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።
“ ‘ከእኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ።
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
“ከእኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ።
ያን ጊዜ ኢየሱስ “ሂድ፤ አንተ ሰይጣን ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው።
ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩ ወልድን ያከብሩ ዘንድ፤ ወልድን የማያከብር ግን የላከውን አብን አያከብርም።
ልባችሁ እንዳይስት፥ ፈቀቅ እንዳትሉ፥ ሌሎችንም አማልክት እንዳታመልኩ፥ እንዳትሰግዱላቸውም ተጠንቀቁ።
በዙሪያችሁ ያሉት አሕዛብ የሚያመልኩአቸውን ሌሎች አማልክት አትከተሉ።
ልጆች ሆይ፥ ከጣዖታት ራሳችሁን ጠብቁ።